1.0 / Aug 31, 2019
(0/5) (164)

Description

الأُصُولُ الثَّلاثَةُ ሶስቱ መሰረቶች ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲል ወህሃብ ረሒመሁላህ

App Information ሶስቱ መሰረቶች

  • App Name
    ሶስቱ መሰረቶች
  • Package Name
    appinventor.ai_abuadnanabumeriem.UsuluSelasa
  • Updated
    Aug 31, 2019
  • File Size
    Undefined
  • Requires Android
    Android 2.1
  • Version
    1.0
  • Developer
    Abdulsemed
  • Installs
    50K+
  • Price
    Free
  • Category
    Books & Reference
  • Developer
  • Google Play Link

Abdulsemed Show More...

አርበዒን አን-ነወውያ Amharic Arbeen 1.3 APK
Abdulsemed
አል-አርበዒን አን-ነወውያ። አሰላሙዓለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱህ። አርበዒን አን-ነወውያ APP ለAndroid ስልኮች ተዘጋጅቶ ቀረበላችሁ። ያካተታቸው ነገሮች 1. ሓዲሶችን በአረብኛ 2. የሓዲሶቹ ትርጉምበአማርኛ 3. ከሓዲሶቹ የምንወስዳቸው ትምህርቶች በአማርኛ 4. በደንብ ማብራርያ ለሚፈልጉ ሰዎች ደግሞለየሓዲሶቹ የቪድዮ ማብራርያ ሊንክ ያካተተ ነው።
የሱና ብርሃን 1.0 APK
Abdulsemed
ይህ የሱና ብርሃን App ነው።
ሶስቱ መሰረቶች 1.0 APK
Abdulsemed
الأُصُولُ الثَّلاثَةُ ሶስቱ መሰረቶች ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲል ወህሃብ ረሒመሁላህ
አራቱ መርሆዎች 1.0 APK
Abdulsemed
القَوَاعِدُ الأَرْبعُ አራቱ መርሆዎች ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲል ወህሃብ ረሒመሁላህ(1115– 1206 ዓ.ሂ.) መግቢያ “አልኡሱሉ አሥሠላሣህ” እና “አልቀዋዒዱል አርበዕ” ኪታቦች በሱንኒውአለምባሉ ሙስሊሞች ዘንድ ሰፊ እውቅና እና ተቀባይነት ያላቸው ኪታቦች ናቸው፡፡ ኪታቦቹ በውስጣቸውከያዙትአንገብጋቢ የተውሒድ መልእክት በተጨማሪ አቀራረባቸው በራሱ እራሱን የቻለ ትልቅ ስርኣተ-ትምህርትነው፡፡እያንዳንዱ ነጥብ በቁርኣናዊ ወይም ሐዲሣዊ ማስረጃ መደገፉ በዚህ ስርኣተ- ትምህርት ውስጥ ያለፈትውልድየትኛውንም እምነት ነክ ጉዳይ ያለ ማስረጃ ሊቀበል እንደማይገባው ፅኑ መልእክት አለው፡፡ በትርጉምስራዬላይ በኪታቦቹ ውስጥ የተጠቀሱ የቁርኣን አንቀፆችን፣ ሐዲሦችን እና የዑለማእ ንግግሮችን መገኛቸውንያሰፈርኩሲሆን ሐዲሦቹን ቡኻሪና ሙስሊም ከዘገቧቸው ውጭ ባሉት ላይ የታላቁን ሙሐዲሥ የሸይኹል አልባኒንብይኖችአስፍሬያለሁ፡፡ አልፎ አልፎ ሀሳቦችን ያብራራሉ ብዬ ያሰብኳቸውን ማስታወሻዎች ከግርጌአስፍሬያለሁ፡፡ኪታቦቹን ለመማር ማስተማር ይበልጥ እንዲያግዝ በማለም ሙሉ ትርጉም ብቻ ከማድረግ ይልቅዐረብኛውን መልእክትካሰፈርኩ በኋላ ቀጥሎ ትርጉሙን ያስከተልኩ ሲሆን ለጀማሪዎች እንዲያግዝ በማሰብምየዐረብኛ አናባቢ ምልክቶች(ሐረካት) እንዲኖሩ አድርጌያለሁ፡፡ ያለንበት ዘመን እንደ አሕባሽ ያሉ የጥፋትሃይሎች ኢስላማችንንለመናድ፣ ህዝባችንን በብልሹ እምነቶች ለመበከል ቆርጠው የተነሱበት ዘመን እንደመሆኑወላጆች ለልጆቻቸውከመቼውም ጊዜ በበለጠ ትኩረት ሊሰጡ የሚገባቸው ጊዜ ነው፡፡ ሁሌ እንደ አሸን እየፈሉ ያሉየአስተሳሰብወረራዎችን ለመመከት ንቃተ-ህሊናን ማዳበር ቀዳሚው ምርጫ እንደመሆኑ ወላጆች ይህንን የትልቅዓሊም ትልቅስራ እና መሰል ጤናማ ኪታቦችን እየመረጡ ለልጆቻቸው በማቅረብ ልጆች ከምንም በላይ፣ ከምንምቀድሞየጌታቸውን ሐቅ እንዲያውቁ ሊያግዟቸውና እራሳቸውን ከጥፋት የሚጠብቁበት እውቀት ሊያስታጥቋቸውይገባል፡፡ዛሬ ላይ ለተውሒድ ግንዛቤውና ፍቅሩ ያለው ትውልድ ማፍራታችን በሂደት ጠንካራ ህዝብ ለመገንባትፅኑ መሰረትይሆነናል፡፡ መፅሐፉ በቀጣይ እትም በተሻለ መልኩ ይወጣ ዘንድ እርምት ወይም ሀሳብ ያለው ሰውለሚሰጠኝጥቆማ አስቀድሜ ከልብ አመሰግናለሁ፡፡ ሙሐመድ አሕመድ ሙነወር ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲል ወህሃብአላህይዘንላቸውና በ 1115 ዓመተ-ሂጅራ ተወልደው በ 1206 ነው የሞቱት፡፡ ቁርኣንን ገና አስርአመትሳይሞላቸው የሐፈዙ ሲሆን ዒልም ፍለጋ ከትውልድ ቀያቸው በመውጣት ወደ መካ፣ መዲናህ፣ አልአሕሳእ፣በስራ፣በግዳድ ተጉዘዋል፡፡ የተወለዱትም የሞቱትም ዑየይናህ ውስጥ ነው፣ በሳዑዲ ዐረቢያ ነጅድ ክልል፡፡ለደዕዋየሚያግዛቸውን እውቀት ከገበዩ በኋላ በቀጥታ ወደ ደዕዋው መስክ በመግባት ህይወታቸውን በዚሁላይአሳልፈዋል፡፡ የደዕዋቸው ቀዳሚ ትኩረትም በዘመናቸው በሰፊው የተንሰራፋውን በኢስላም ስም የሚፈፀምየባእድአምልኮ መጋፈጥ ነበር፡፡ የተውሒድ ዘመቻቸው በአላህ እገዛ ፍሬ አፍርቶ የልፋታቸውን ውጤትበአይናቸውለማየት በቅተዋል፡፡ ሸይኹ ዐቂዳን ማስተካከል ላይ ያነጣጠሩ በርከት ያሉ ኪታቦችን ጥለው ያለፉሲሆንተማሪዎቻቸውና ወራሾቻቸውም ሀላፊነታቸውን ተረክበው የድርሻቸውን ተወጥተዋል፡፡ ሸይኹ - አላህይዘንላቸውና- ጠላቶቻቸው እንደሚቀጥፉባቸው ከቁርኣንና ከሐዲስ ያፈነገጠ እንግዳ አስተሳሰብ አላመጡም፡፡ለእያንዳንዱንግግሮቻቸው የቁርኣንና የሐዲስ ማስረጃ መጥቀሳቸውም ይህንን ሐቅ በሚገባ ያስረዳል፡፡ በየመሀሉየቀደምትዑለማዎችን ንግግሮች ጣል ማድረጋቸውም በቀደምቶቹ ፍኖት ላይ የሚጓዙ እንጂ አዲስ አስተሳሰብጠንሳሽእንዳልሆኑ በቂ ምስክር ነው፡፡
Albeyaan Radio 3.3 APK
Abdulsemed
ኢስላማዊ የሬድዮ ስርጭት።
መሳኢሉል ጃሂሊያ 1.0 APK
Abdulsemed
መሳኢሉል ጃሂሊያ : ይህ መፅሃፍ የሚዳስሰው የጃሂሊያ ማህበረሰቦች (በጃሂሊያ ዘመን) ሲሰሯቸውየነበሩትንተግባራትን ነው።
የሙስሊም ኣመላካች 2.1 APK
Abdulsemed
ወደ ጠቃሚ ጽሁፎች፣ ቪድዮዎች እና ወደ ጠቃሚ ድህረ ገጾች አመላካች የሆነ App ነው።