Top 6 Apps Similar to New Creation Amharic Verses
Ethiopian Bible Verses Amharic 1.0
ከመፅሐፍ ቅዱስ ላይ የተውጣጡ ለማንበብ እና ለመረዳት ቀለለ ብሎ ግልፅ በሆነ መልኩ ተዘጋጅተው በ27አበይትርዕሶች የተከፋፈሉ ጥቅሶች ፣ ምሳሌዎች አና ቃላት፡፡እነዚህን የመፅሐፍ ቅዱስ የህይወት ቃሎች ሲያነቡ እርስዎን ያበረታታዎታል፣ ፍቅር ይሰጦታል፣ድነትንይሰጥዎታል፣ ይቀይርዎታል፣ ያነሳሳዎታል፣ ያጠነክርዎታል፣ ይቅርታን ያስተምርዎታል፣ ጭንቀትዎንናፍርሀትዎንያባርርልዎታል ስለ ሠርግ ፣ ጋብቻ፣ ገነት፣ ወዳጅነት፣ ሠላም፣ ፍርሀት፣ መንፈስ ቅዱስ፣ ቅድስትድንግልማርያም ፣ ቅዱሳን ፃድቃን ፣ ፆም ፣ ሐቀኝነት ፣ ርህራሄ …. ሌሎችም የመፅሐፍ ቅዱስ ቃላትንርእሳቸውንበጥልቀት ከሚያብራሩ ጥቅሶች ጋር ተዘጋጅተዋል፡፡በዚህ አፕሊኬሽን ውስጥ ከ500 በላይ ጥቅሶች፣ ምሳሌዎች ፣ አባባሎች …. ከመፅሐፍ ቅዱስ የተለያዩክፍሎችላይ በማሰባሰብ ተዘጋጅተዋል ስለዚህም ለማንበብ ያሰብነውን የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍሎችን ብቻ ለይተንለማንበብየሚያስችለን ሲሆን አፕሊኬሽኑም በሁለቱም በአማርኛ እና በእንግሊዘኛ ቋንቋ ይሰራል፡፡የእግዚአብሔርን ቃል አንብበው ለሚያስቡላቸው ያካፍሉ.Verses Quotes and Proverbs from the HOLY BIBLE (KJV) whicharewritten in readable and understandable way and categorized in27main titles. By reading this Amharic and English (KJV) list ofHOLYBIBLE Quotes, Verses and Proverbs you are letting the Words ofLifeEncouraging you, give you love, give you Salvation changeyou,inspire you, strengthen you , teach you Forgiveness, kick offyourWorry & Anxiety , teach you about Wedding & Marriage,andalso about Heaven ,Friendship ,Peace Fear, Holy Spirit, Faith,St.Merry, St. Apostolic, Fasting, Honesty, Mercy ... and also somanyHOLY BIBLE Words that describe their categories titlesindepth.In this App there are over 500 Verses, Quotes, Proverbs … whicharefrom different parts of the Bible, this will help us to readonlyparts of Bible we want to read about. And this App is in bothinAmharic (Ethiopian Language) and in English.Read God’s words and Share for those you care