Top 19 Apps Similar to Metsihafe Seatat መጽሐፈ ሰዓታት

Mezgebe Tselot መዝገበ ጸሎት
መዝገበ ጸሎት የተለያዩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የጸሎት ክፍሎችን የያዘ መጽሐፍ ነው
Melka Kidusan መልክአ ቅዱሳን 3.0
Getahun Amare
መልክአ ቅዱሳን (የቅዱሳን ውዳሴ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶቤተክርስቲያን ውስጥ በዘወትር ወይም በቅዱሳኑ ክብረ በዓላት ወቅት በዋዜማና በማኅሌት ወቅት የሚዜሙናየሚጸለዩየቅዱሳንን የምስጋና ጸሎት የያዘ መጽሐፍ ነው፡፡ መጽሐፉ በግዕዝና በአማርኛ የተዘጋጀ ሲሆንምዕመናንበቀላሉ ለጸሎትነት ይጠቀሙት ዘንድ የተዘጋጀ ነው፡፡ የግዕዙ መልክእ ደግም በቤተ ክርስቲያን ካህናትመልኩንበዜማ በሚያዜሙበት ሰዓት በቀላሉ ከካህናቱ ጋር ቆመን ከመጽሐፉ እያነበብን የማኅሌቱ ተካፋይእንድንሆንያግዘናል፡፡ ለአብነት ተማሪዎችም በቃላቸው ያልሸመደዱትን በፈለጉበት ሰዓት ለማጥናትም ይሁንለመጠቀም እንደትልቅ ግብዓት ያገለግላል፡፡ ተጨማሪ የቅዱሳን የምስጋና ውዳሴዎችን (መልክአ ቅዱሳንን)በየጊዜውየምንጨምርበት ሲሆን እርስዎም ገጻችንን ዘወትር በመከታተል ለውጦችን በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ፡፡በውስጡየሚከተሉትን መጻሕፍት ይዟል::1. የግዕዝ መጻሕፍት※ መልክአ ኢየሱስ※ መልክአ ማርያም※ መልክአ ሚካኤል※ መልክአ ገብርኤል※ መልክአ ሩፋኤል※ መልክአ ዑራኤል※ መልክአ ተክለ ሃይማኖት※ መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ※ መልክአ ዮሐንስ መጥምቅ※ መልክአ እግዚአብሔር አብ※ መልክአ ኪዳነ ምሕረት※ መልክአ ፍልሰታ※ መልክአ ቁርባን※ መልክአ ውዳሴ2. የአማርኛ መጻሕፍት※ መልክአ ማርያም※ መልክአ ኢየሱስ※ መልክአ ሥላሴ※ መልክአ መድኃኔዓለም※ መልክአ ኪዳነ ምሕረት※ መልክአ ሚካኤል※ መልክአ ገብርኤል※ መልክአ ዑራኤል※ መልክአ ሩፋኤል※ መልክአ ጊዮርጊስ※ መልክአ ተክለ ሃይማኖት※ መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ※ መልክአ አርሴማ※ መልክአ ዮሐንስ※ ሰይፈ መለኮትማሳሰቢያ:መጽሐፉን በየጊዜው ስለምናዘምነውና ያልተሟሉ የመጻሕፍት ክፍሎችን ስለምናሟላቸው የFacebookገጻችንንLike በማድረግ አዳዲስ ነገሮችን ያግኙ:: http://www.facebook.com/getahun.amare1
Amharic Orthodox Bible 81 1.0
EthioApps
Ethiopian Orthodox Tewahedo Amharic Bible Android App, Thecomplete81.
Wudase Mariam ውዳሴ ማርያም 1.0
Getahun Amare
Wudase Mariam Is an Ethiopian Orthodoxtewahedochurch prayer Book of Saint Mary.It is good knowing that you have a selection of manyclassicalprayer books on your android phone is a wonderful thing. Ipreparedyou this application with the help of God. While you usethisapplication please don’t forget to remember me in yourprayers.Thank youFeaturesCreated for easily accessible in Amharic Language.Create your own list of favorite prayersChange prayer background for day and night prayingChange font color and size accordinglyIf you download this app and like it, please leave us a reviewandratings.Feel free to post your comments with request for other prayersthatI will try to add on updateማሳሰቢያ:መጽሐፍን በየጊዜው ስለምናዘምነውና ያልተሟሉ የመጻሕፍት ክፍሎችን ስለምናሟላቸው የFacebookገጻችንንLike በማድረግ አዳዲስ ነገሮችን ያግኙ:: http://www.facebook.com/getahun.amare1
Wudasie Mariam (EOTC) 5.0
ውዳሴ ማርያም የሶርያው ቅዱስ ኤፍሬም የደረስውና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንከጥንትጀምሮበጣም የታወቀና የተወደደ ጸሎት (የጸሎት መጽሐፍ) ነው። ይኸውም እመቤታችን ድንልግል ማርያምንበብዙምሳሌእየመሰለ የሚያወድስ፤ ስነ ጽሑፋዊ ውበት ያለው በመሆኑ ደግሞ ከጸሎትነቱም ባሻገር ጥልቅምስጢርያለበትትምህርት የሚሰጥ ነው። በእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት የሚያምኑ እና የሚማፀኑሁሉውዳሴዋንበመፀለይ እንዲጠቀሙበት መፅናናትም እንዲያገኙበት ከአበው ሲወርድ ሲዋረድ የቆየውንበዚህመልክአቅርበንላችዋል። በስዊድን ጎተንበርግ የ ደብረ ሃይል ቅዱስ ገብርኤል ቤክ የሃመረ ብርሃንሰንበትትምህርትቤት።
Wedase Mariam ውዳሴ ማርያም 1
Daniel Letta
Wedase Mariam ውዳሴ ማርያምየዘወትር ጸሎትይዌድስዋ መላእክት(በአማርኛ)ምስጋና ጸሎትና መንበርከክ ላስታማሩኝ ለተከበሩ መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ
Wedase Mariam (EOTC) 1.4
Wudasie Mariam daily use. With clean UI EthiopianAmharicfont.Marked with proper text font color as per EOTC writing.InAmharicand Geez languages
Wdase Mariam - Ethiopian Ortho 1.0
ETHIOPIANAPPS
Wdase Mariam - Ethiopian Orthodox Tewahedo Books, Amharic andGeeze.Enjoy!
ethiopianorthodox 0.1
gadeal72
the ethiopian orthodox tewahedo churchfaith& order
Arganon 0.4
gadeal72
Ethiopian Orthodox Prayer to StVirginMary.
Areganone 2.0
Kaleb Berhanu
In the 14th me.ki.ze by the Holy Father George zegešich’eauthoredthanks to the Virgin Mary Our Lady
Geez Amharic Orthodox Bible 81 3.0.6
Getahun Amare
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን::ይህ መጽሐፍ ቅዱስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ሥርዓትና ደንብ ጠብቆየተዘጋጀኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ ነው:: መጽሐፍ ቅዱሱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የብሉይናየሐዲስኪዳን መጻሕፍት እንዲሁም የቀኖና መጻሕፍት ብላ በ1980 ዓ.ም ያሳተመችውን መጽሐፍ ቃል በቃልለቅሞመዝግቧል።መጽሐፉ ለሃይማኖት አባቶች ለሰባክያነ ወንጌልና ለመምህራን ለመንፈሳዊ ተልዕኮ በሚሰማሩበት ወቅትመጽሐፍቅዱስ በእጃቸው መያዝ ሳይኖርባቸው በቀላሉ ቃለ እግዚአብሔርን ለማስተማር ጉልህ አስተዋጽኦይኖረዋል::ምዕመናንም የግዕዙንና የአማርኛውን ትርጉም ምሥጢሩ ሳይዛባ በስልካቸው እንዲጠቀሙይረዳል::የመጽሐፉ ልዩ ባሕርያት† ሰማንያ አንድ (81) መጻሕፍትን ያካተተ ነው† ሙሉ ብሉይና ሐዲስ ኪዳን በኢትዮጵያ ጥንታዊ ቋንቋ በግዕዝና በአማርኛ የተዘጋጀ ነው† የአማርኛው ትርጉም በጥንታዊው የአባቶቻችን አጻጻፍና አገላለጽ ሃይማኖታዊ ለዛውን ሳይለቅየተጻፈነው† የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የምትጠቀምባቸውን የብሉይ ኪዳን የቀኖና መጻሕፍትያካተተነው† ፊደሉና አጻጻፉ በግእዝና በአማርኛ መዛግብተ ቃላት መሠረት ታርሞ የተዘጋጀ ነው።† የፊደሎችን መጠን በቀላሉ ማስተካከያ መንገድ አለውበመጽሐፉ የተካተቱ መጻሕፍት ዝርዝርብሉይ ኪዳንኦሪት ዘፍጥረትኦሪት ዘጸአትኦሪት ዘሌዋውያንኦሪት ዘኍልቍኦሪት ዘዳግምመጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌመጽሐፈ መሳፍንትመጽሐፈ ሩትመጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊመጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕመጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊመጽሐፈ ነገሥት ካልዕመጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊመጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልዕመጽሐፈ ዕዝራመጽሐፈ ነሐምያመጽሐፈ አስቴርመጽሐፈ ኢዮብመዝሙረ ዳዊትመጽሐፈ ምሳሌመጽሐፈ ተግሣጽ)መጽሐፈ መክብብማሕልየ መሓልይ ዘሰሎሞንትንቢተ ኢሳይያስትንቢተ ኤርምያስሰቈቃወ ኤርምያስትንቢተ ሕዝቅኤልትንቢተ ዳንኤልትንቢተ ሆሴዕትንቢተ ዓሞጽትንቢተ ሚክያስትንቢተ ኢዮኤልትንቢተ አብድዩትንቢተ ዮናስትንቢተ ናሆምትንቢተ ዕንባቆምትንቢተ ሶፎንያስትንቢተ ሐጌትንቢተ ዘካርያስትንቢተ ሚልክያስየብሉይ ኪዳን ሁለተኛ የቀኖና መጻሕፍትመጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤልመጽሐፈ ዕዝራ ካልዕመጽሐፈ ጦቢትመጽሐፈ ዮዲትመጽሐፈ አስቴርመጽሐፈ መቃብያን ቀዳማዊመጽሐፈ መቃብያን ካልዕመጽሐፈ መቃብያን ሣልስመጽሐፈ ሲራክጸሎተ ምናሴተረፈ ኤርሚያስሶስናመጽሐፈ ባሮክመጽሐፈ ጥበብመዝሙረ ሠለስቱ ደቂቅተረፈ ዳንኤልመጽሐፈ ኩፋሌመጽሐፈ ሔኖክሐዲስ ኪዳንየማቴዎስ ወንጌልየማርቆስ ወንጌልየሉቃስ ወንጌልየዮሐንስ ወንጌልየሐዋርያት ሥራወደሮሜ ሰዎች1ኛ ወደቆሮንቶስ ሰዎች2ኛ ወደቆሮንቶስ ሰዎችወደገላትያ ሰዎችወደኤፌሶን ሰዎችወደፊልጵስዩስ ሰዎችወደቆላስይስ ሰዎች1ኛ ወደተሰሎንቄ ሰዎች2ኛ ወደተሰሎንቄ ሰዎች1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ2ኛ ወደ ጢሞቴዎስወደ ቲቶወደ ፊልሞናወደ ዕብራውያን1ኛ የጴጥሮስ መልእክት2ኛ የጴጥሮስ መልእክት1ኛ የዮሐንስ መልእክት2ኛ የዮሐንስ መልእክት3ኛ የዮሐንስ መልእክትየያዕቆብ መልእክትየይሁዳ መልእክትየዮሐንስ ራእይማሳሰቢያ:መጽሐፍ ቅዱሱን በየጊዜው ስለምናዘምነውና ያልተሟሉ የመጻሕፍት ክፍሎችን ስለምናሟላቸውየFacebookገጻችንን Like በማድረግ አዳዲስ ነገሮችን ያግኙ:: http://www.facebook.com/getahun.amare1This Ethiopian Geez Amharic Orthodox Bible android app istheonly complete 81 books from Old, New Testament booksandDeuterocanon/Apocrypha books. It is the best Android Biblethatcontains both Geez and Amharic Orthodox bible translationsIf you like this App Rate us and give us a review.
Amharic Fables ተረት ተረት Stories 5.84
Ethiopian Amharic Fables Tales Oral Literature lame bora and others
MEKREZ ZE TEWAHDO 0.1
gadeal72
Ethiopian Orthodox Amharicmiscellaneousblog
Spur.fit 2.02.0
Customized plans with daily check-ins & guidance fromelitecoaches
Melka Giyorgis 1.0
Getahun Amare
Melka Giyorgis is one of EthiopianOrthodoxTewahedo prayer Book which contains saint George's prayer.Features- written in Amharic- No ads- Easy to navigateማሳሰቢያ:መጽሐፍን በየጊዜው ስለምናዘምነውና ያልተሟሉ የመጻሕፍት ክፍሎችን ስለምናሟላቸው የFacebookገጻችንንLike በማድረግ አዳዲስ ነገሮችንያግኙ::http://www.facebook.com/getahun.amare1
Melka Medhanealem መልክአ መድኃኔዓለም 1.0
Getahun Amare
Melka Medhanealem መልክአ መድኃኔዓለም Is anEthiopianOrthodox tewahedo church prayer.It is good knowing that you have a selection of manyclassicalprayer books on your android phone is a wonderful thing. Ipreparedyou this application with the help of God. While you usethisapplication please don’t forget to remember me in yourprayers.Thank youFeaturesCreated for easily accessible in Amharic Language.Create your own list of favorite prayersChange prayer background for day and night prayingChange font color and size accordinglyIf you download this app and like it, please leave us a reviewandratings.Feel free to post your comments with request for other prayersthatI will try to add on updateማሳሰቢያ:መጽሐፍን በየጊዜው ስለምናዘምነውና ያልተሟሉ የመጻሕፍት ክፍሎችን ስለምናሟላቸው የFacebookገጻችንንLike በማድረግ አዳዲስ ነገሮችን ያግኙ:: http://www.facebook.com/getahun.amare1
Daily Bible Scriptures 4.2.2
App Media Tek
Delivers daily Quote, Psalm, Devotional, Reading and Story fromtheholy bible.
German Tigrinya Translator 4.43
Tigrinya German Translator Dictionary ናይ ትግርኛ ጀርመንኛ መዝገብ ቃላት