Top 3 Apps Similar to ምርጥ የስኬት ጥቅሶች - Mert yeseket t

እናት መረጃ - Enat Mereja 1.1
ይህ የሞባይል መገልገያ ነብሰጡሮችና እናቶችን ስለቅድመ ወሊድ ፣ ድህረ ወሊድና ወሊድየጤናክትትሎችለማስተማር የተዘጋጀ ነው። ለሞት የሚያበቁ አደገኛ ምልክቶችን አውቀው በግዜ የጤናአገልግሎትእንዲሹምያቀደ ነው። ይህ መገልገያ በውስጡ የያዘው መረጃ 1. ስለእርግዝና: ምልክት፣ ስሜቶችናማቅለያመንገዶች፤አመጋገብ፤ አደገኛ ምልክቶችና ውስብስብ ችግሮች 2. ቅድመወሊድ: ስለቀጠሮዎች ጊዜናበየቀጠሮውስለሚኖርምርመራ፤ አስፈላጊነቱና ጥቅሙ 3. የፅንስ እድገት: በየወሩ ፅንሱ እንዴትእንደሚያድግ፤በእናትየውናበፅንሱ ላይ ስለሚታዩ ለውጦች፤ የፅንስ እድገት ምስል 4. ወሊድ: ስለምጥና በወሊድሰአትሊከሰቱ ስለሚችሉያልታሰቡ ችግሮች 5. የአራስ ልጅ እንክብካቤ: አደገኛ ምልክቶች፤ ጡትማጥባትናማለብ፤ለቅሶን መረዳት 6.ድህረ ወሊድ: ቀጠሮዎች፣ እርግዝናን መከላከልና እራስን መንከባከብ 7. ከ5አመት በታች: አስፈላጊእንክብካቤዎች፤ የእድገት ክትትል፤ተጨማሪ ምግብ፤ ቁልፍ መልእክቶች 8.ክትባት:ቀጠሮዎች፤ የክትባትአይነትና ጥቅም በሌላ በኩል ሞባይል መገልገያው 1. የወሊድ ቀንን ያሰላል 2.ለመጨረሻግዜ የወር አበባየታየበትን ቀን መሰረት አድርጎ በየወሩ የፅንስ ክትትልና የቅድመወሊድ ቀጠሮ ቀንማስታወሻይልካል 3.የልጅ እድሜን ያሰላል 4. ልጅ የተወለደበትን ቀን መሰረት አድርጎ የክትባትና የድህረወሊድቀጠሮ ቀንማስታወሻ ይልካል
Asmaul Husna Amharic 2.0.0
Afro Dawah
Asmaul Husna - is an App to learn Beautiful names of AllahinAmharic.
መጽሐፍ ቅዱስ
vdru
መጽሐፍ ቅዱስ - Amharic Holy Bible