hourglass_full Your download should start automatically in a few seconds...

Download መጽሐፍ ቅዱስ_Latest Version.apk from Apk-Dl Server

Thank you for using Apk-Dl.com to download the apk file (መጽሐፍ ቅዱስ_Latest Version.apk),

If the download doesn't start automatically in a few seconds, please click here to access the download URL directly.

Note: Download and save the apk file to your Android Phone's SD card and install it manually onto the Android device.

Description

መጽሐፍ ቅዱስ እስከዛሬ በዓለም ካሉት መጻሕፍት ይልቅ እጅግ ታላቅ መጽሐፍ ነው፡፡ ይህም ረጅምዘመናትበመቆየት በዓለም ላይ ተወዳጅ ከመሆኑም በላይ ብዙ አንባቢዎችን በማግኘት ተወዳዳሪ የሌለው መጽሐፍነው፡፡መጽሐፍ ቅዱስ በሰዎች ቋንቋ የተጻፈ የእግዚአብሔር ቃል ነው፡፡ የተጻፈውም በመንፈስ ቅዱስ ምሪትነው፡፡ጸሓፊዎቹ ደግሞ የቤተ ክርስቲያን አባቶች ናቸው፡፡ በቅድስናቸው ለእግዚአብሔር ቅሩባን ስለሆኑየእግዚአብሔርቃል ለሚላክላቸው አብያተ ክርስቲያናት በሚገባቸው ቋንቋ ጽፈዋል፡፡ መጻፋቸውም የእነርሱን ክብርለመግለጽናመጽሐፍ ቅዱስን ኢንተርኔት ላይ እንዳለህ ማንበብ ወይም ማውረድ ትችላለህ። የቅዱሳን መጻሕፍትአዲስ ዓለምትርጉም ትክክለኛና በቀላሉ የሚገባ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም ነው።